ጠ/ሚሩ ከጀነራሎች ጋር መከሩ

የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ የተደረገው ውይይት የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበና አለምአቀፋዊ ዝማኔን መሰረት ያደረገ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሰክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ፡፡የኢፌዲሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ለመከላከያ ሠራዊት ጀነራል መኮንኖች የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድን በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል፡፡ ይህንኑ በማስመልከት የጠቅላይ ሚንስትር ፅህፈት ቤት … Continue reading ጠ/ሚሩ ከጀነራሎች ጋር መከሩ